- July 9, 2024 4:25 pm
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,800 Br
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ
መፍጫ ።
ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ።
- 12 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
Seller Information
Related Ads
Shake N Take 3 Juice Smoothie Blender
Latest
- 17 hours ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 3 Views
2,000 Br
2in1 Multifuctional Blender
Latest
- 6 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 4 Views
3,400 Br
Shake N Take 3 Juice Smoothie Blender
Latest
- 6 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 3 Views
2,000 Br
Shake N Take 3 Juice Smoothie Blender
Latest
- 6 days ago
- Nifas Silk Lafto, Addis Ababa, Ethiopia
- 4 Views
2,900 Br
Portable Electric Citrus Juicer
Latest
- 6 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 2 Views
950 Br
Shake N Take 3 Juice Smoothie Blender
Latest
- 6 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 3 Views
2,900 Br
You must be logged in to post a review.