ለአራስ ልጆች ማጠቢያ
ለአራስ ልጆች ማጠቢያ
ለአራስ ልጆች ማጠቢያ
ለአራስ ልጆች ማጠቢያ
ለአራስ ልጆች ማጠቢያ
ለአራስ ልጆች ማጠቢያ
  • August 12, 2024 3:43 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,000 Br

ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን  ለማጠብ ይቸገራሉ እንዴት ማጠብ እንዳለባቸውብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የትስ  ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል
በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ  ይመኛሉ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች አስወግዳ እፎይ ታስብላለች እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለአጠቃቀምም ቀላል ናትየትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላ የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር
ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም
ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሀይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ አጣጥፈው ያሻዎ ቦታ ማስቀ  መጥ ይችላሉ
ከ 0 – 6 ወር ላሉ ብቻ

Leave a Review