13,500 Br
3 in 1 Mastella Deluxe Multi-Functional Basinet
ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችንያስናቀ አስተማማኝ እቃ
የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ
ከ0 እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ. ደረጃቸው የሚያገለግል
ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ መተኛ ያገለግላል
ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ
መቀመጫነትም የሚያገለግል
በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል
የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ
እያሉ ማቀናበር ይችላሉ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት
ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ
ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው
ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ
ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል
የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም መኖሩ
ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው
You must be logged in to post a review.