መፀዳጃ ላይ የሚቀመጥ መደርደሪያ
  • September 30, 2024 1:38 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,000 Br

መፀዳጃ ላይ የሚቀመጥ መደርደሪያ

የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እቃዎችን ለማስቀመጥ ያገለግላል

ፈሳሽ ሳሙና፣ የመታጠቢያ ቤት ማፅጃ ዲስፔንሰሮችን ለማስቀመጥ

ቦታ ለመቆጠብ እና የመፀዳጃ ቤትን መጨናነቅ ይቀንሳል

የማይዝግ በጥቁር ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ

Leave a Review