ወንበር ለይ ሚታሰር ተጣታፊ የልጆች መመገቢያ
  • October 8, 2024 11:59 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,000 Br

ተጣጣፊ ወንበር ለይ ሚታሰር የልጆች መመገቢያ

ልጆችን ባሰኘዎት መልኩ መመገብ የሚያስችል ሁነኛ እቃ

ባለ ሁለት ደረጃ ሲሆን ከፍ እና ዝቅ ማለት ይችላል
ስለ ጥንካሬ አይጠራጠሩ

ህፃኑ ከወላጆች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ አብሮ ም
ግብ እንዲቋደስ ከፈለጉም

በቀላሉ ወንበር ላይ አሰር ማድረግ ይችላሉ

ለማስቀመጥም ሆነ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም የሚመች

ስለ ህፃኑ ደህንነት አይስጉ የእናት እቅፍ በሚመስሉ  ቤልቶች ሸብ ማድረግ ይችላሉ ወንበር ላይ ሲያስሩት

ወንበሩ ተንሸራትቶ እንዳይሄድም ፍሪክሽን የሚያደርጉ ከስሩ ተለጥፈውለታል

ብቻ ምን አለፋቹ የልጆ ደህንነት ተጠብቆ እንዲመገብ ከሻቱ ይደውሉ ይውሰዱ ይደሰቱ

ለስጦታ ተመራጭ

ልብ ይበሉ ውስን ፍሬ ነው የቀረን

Leave a Review