በጥራቱ እና ጥንካሬው የተመሰከረለት ተጣጣፊ የልጆች መመገቢያና መቀመጫ
  • October 8, 2024 12:02 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
15,500 Br

በጥራቱ እና ጥንካሬው የተመ
ሰከረለት
ለማፅዳት ቀላል እና ምቹ የሆነ

የመቀመጫው መደገፊያ ወደ
ኋላ በመለጠጥ ህፃኑ እንዲተኛ
ማድረግ ይችላሉ
መቀመጫው ለስላሳ እና ወፍ
ራም ሲሆን ቀበቶም ተበጅቶለታል

የእግር መርገጫውም የልጅዎን
የእግር እድገት ተከትሎ በሶስት
ደረጃ ይታጠፋል

ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ምቹ እንዲሆን ከስሩ ጎማ ተገጥሞለታል

በፈለጉት ጊዜ ያሻዎት ቦታ ላይ
ለማስቀምጥ እንዲችሉ በቀላሉ
ይተጣጠፋል

ቁመቱ በ 5መጠን ከፍ ዝቅ ይላል

ከ 0 – 5 አመት ላሉ ልጆች ተስማ

Leave a Review