ለማጥባት የሚሆን ደንገል
  • October 14, 2024 9:22 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
1,500 Br

በማጥባት ወቅት ለእናት
1  የትከሻ መዛል
2  የወገብ ህመምን
3  የወገብ መጉበጥን ይከላከላል

ለህፃናት

1  ሲተኙ ትንታን
2   የመቀጨት አደጋን ይከላከላል
3   እራሳቸውን ችለው  እንዲቀመጡ
4   ለዳዴ አና የወገብ ጥንካሬን  እንዲያገኙ ይረዳቸዋል

ለወለደ ወዳጅ ዘመድ ለስጦታ ተመራጭ

Leave a Review