የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
  • October 14, 2024 11:02 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
13,500 Br

የልጆች የመኪና ወንበር

እስከ 18 kg የመሸከም አቅም ያለው
አከ 36 ወር ላሉ ልጆችም የሚሆን
መቀመጫው ለህፃኑ ምቾት ያለው

ጠንካራ የሚመች ሶፍት የሆነ

የራሱ ቀበቶ ስላለው ከመኪናው ጋር በቀላሉ ይታሰራል

ህፃኑ እንዳይወድቅ ወይም እንዳይጋጭ  የራሱ ቀበቶ ተበጅቶለታል

ወደኋላ ወደፊት እንዳይወድቅም መገተሪያ ተደርጎለታል
መገተሪያው እንደ ህፃኑ የአካል መጠን
      ወደ ፊት እና ወደ ኋላ መስፋት ይችላል

ካርሴቱ ከስር ባሉ ደረጃ መሳዮች ሳብ ተደርጎ ጋለል ማለት ይችላል

Leave a Review