የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
የልጆች የመኪና ወንበር
  • January 22, 2025 2:06 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
13,500 Br

የልጆች የመኪና ወንበር

እስከ 18 kg የመሸከም አቅም ያለው
አስከ 36 ወር ላሉ ልጆችም የሚሆን

መቀመጫው ለህፃኑ ምቾት ያለው

ጠንካራ የሚመች ሶፍት የሆነ

የራሱ ቀበቶ ስላለው ከመኪናው ጋር በቀላሉ ይታሰራል

ህፃኑ እንዳይወድቅ ወይም እንዳይጋጭ  የራሱ ቀበቶ ተበጅቶለታል

ወደኋላ ወደፊት እንዳይወድቅም መገተሪያ ተደርጎለታል

መገተሪያው እንደ ህፃኑ የአካል መጠን ወደ ፊት እና ወደ ኋላ መስፋት ይችላል

Leave a Review