መጫወቻ የድድ ማከኪያ
  • January 22, 2025 7:36 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
1,700 Br

መጫወቻ የድድ ማከኪያ
በጣም ትንሽ ለሆኑ ህጻናት የሚመች
አዝናኝ ትምህርታዊ መጫወቻ
መጫወቻውን በመጠቀም ልጅዎን በደማቅ ምስሎች እና ድምጾች በቀላሉ ማስፈንደቅና  ማዝናናት ይችላል።
ድምፃቸውና የአሻንጉሊቶች እንቅስቃሴ የልጆችን ቀልብ ስለሚስቡ እንደመጀመሪያ መጫወቻ ምቹ ነው፣ ይህም ከተለያዩ እንስሳት፣ ወፎች እና የገሃዱ ዓለም ነገሮች ጋር በቀላሉ እና አዝናኝ በሆነ መንገድ እንዲላመዱ ይረዳቸዋል

የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን

Leave a Review