Duvet Cover And 2 Pillowcases
IKEA Duvet Cover And 2 Pillowcases, Duvet cover size 240×220 Pillow case size 50×80 cm, white/blue color
Home Centre Lana Full Comforter
Home centre Lana Full Comforter – 160×220 cm Lana reversible comforter
Soft Throw in Soft Colours and Playful
IKEA Throw, 130×170 cm, Soft throw in soft colours and playful fringes on the short sides.
የፍራሽና የትራስ ልብስ
የፍራሽና የትራስ ልብስ በጣም ወፍራም የሆነ የራሱ በፍራሹ ጠርዝ ልክ ጥልቅ እንድል ተደርጎ የተሰራ እንደ አንሶላ እና እንደ አልጋ ልብስ ያገለግላል ሳይዝ:-
የልጆች ሶፋና ማስተኛ
የልጆች ሶፋና ማስተኛ ለልጅዎ ምቾት ይጨነቃሉ? እንግዳውስ ትንሹ የልጆች ሶፋ ለርሰዎ ነው! እጅግ በጣም ምቹና በልጆች ተመራጭ የሆነ ሲፈልጉ መቀመጫ ከፈለጉ መተኛም የሚሆን ከ 6…
የልጆች ማስተኛ አልጋ
የልጆች ማስተኛ አልጋ ከአዋቂ አልጋ ጋር የሚገጠም ዳይፐር መቀየሪያ ያለዉ ዳይፐር ማሰቀመጫ ኪስ አለው በቀላሉ የሚተጣጠፍ የራሱ ማሸጊያ ያለዉ የራሱ አጎበር ያለዉ ጎማ ያለዉ
የሶፋ ጨርቆች
ምርጥ ምርጥ የቱርክ ስሪት የሆኑ ብራንድ የሶፋ ጨርቆችን በተለያየ የከለርና የዋጋ አማራጭ ይዘን መጥተናል የቤተዎን ግርማ ሞገስ የሚያላብሱ ጨርቆችን አቅርበንለዎታል! ባሉበት ሆነው በማዘዝ ቤተዎን ተጨማሪ…
የጫማ ማስቀመጫ
የጫማ ማስቀመጫ ባለ ስድስት ደረጃ ቦታ ቆጣቢ ሲዘረጋ 27cm*27cm*86cm ስፋት ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ ገጠማ የማይፈልግ 6 ጥንድ ጫማዎችን ይይዛል
ቦታ ቆጣቢ የጫማ ማስቀመጫ
በር ላይ የሚንጠለጠል ቦታ ቆጣቢ የጫማ ማስቀመጫ መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ፕላስቲክ ደረጃውና መስቀያው ብረት እስከ 36 ጥንድ ጫማዎችን የሚይዝ 1.83ሜትር ቁመት፤ 20ሣሜ ጥልቀት 50ሣሜ ስፋት ያለው…