የልጆች ጥፍር መቁረጫ
የልጅዎን ጥፍር በምቾት እና አስተማማኝ ሁኔታ የሚቆርጡበት ዘመናዊ እቃ በልጅዎ እድሜ መጠን የሚቀያየሩ 5 ባለ ከለር እና አንድ ባለ ዘንግ መቁረ ጫዎች አሉት በጨለማ ሰአትም…
የማጥቢያ ደንገል
ለወለደ ዘመድ ወይም ጓደኛ አሪፍ ስጦታ!!! የማጥቢያ ደንገል ለእናት ♦️የትከሻ መዛልን ♦️የወገብ ህመምን ♦️የወገብ መጉበጥን ይከላከላል፡፡ በቀዶ ጥገና ለወለዱ እናቶች በጣም ይመከራል ለህፃናት ♦️ሲተኙ ትንታን…
የልጆች መጫወቻ አጥር
የልጆች መጫወቻ አጥር 20 ኳሶች ያሉት ጊዜዎንና ጉልበቶን ይቆጥቡ ካሉበት ሆነው ይደውሉልን በፍጥነት እናደርስሎታለን
የልጆች መተኛ እና መቀመጫ ወንበር
የልጆች መተኛ እና መቀመጫ ተነቃናቂ ወንበር በሶስት አንግል ወደ ኋላ የሚለጠጥ ከላይ ወደታች ቁልቁል የወረዱት ቶይሶች ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ ማኑዋሊ ወደፊት እና ወደኋላ እየተነቃነቀ የሚያጫውት…
የልጆች መመገቢያ ወንበር
የልጆች መመገቢያ ወንበር ”ቴብል” ወንበር ላይ መግጠም የሚችል ራሱን ችሎ መቀመጥም የሚችል ከፍ ዝቅ ማድረግ ይችላሉ በፈለጉ ሰዓት በቀላሉ አጣጥፎ የሚያነሱት የልጆ እንዳይወድቅ ቀበቶ ተበጅቶለታል…
ህፃናት በምቾት የሚድሁቡት እና የሚፈነጥዙበት ምንጣፍ
ከልጅ እስከ አዋቂ በርካታ አገልግሎትን የሚሰጥ ፣ በጥንካሬው እና ምቾቱ የምንኮራበት ልዩ ምንጣፍ ህፃናት በምቾት የሚድሁቡት እና የሚፈነጥዙበት አዋቂዎች ለመስክ እና ለተለያዩ ነገሮች የሚመርጡት ፈሳሽ…
ወተት መቀነሻ
ወተት መቀነሻ (በጎን መክፈቻ ያለዉ) በቀላሉ የወተት ዱቄት ወደ ጡጦ ለማረግ የተመቸ ሴሪፋም እና መሰል ነገሮችን ቀንሶ ለመጠቀም የሚያገለግል ለሊት በቀላሉ ወተት ለማዘጋጀት የሚያግዝ ለጉዞ…
የልጆች ማቀፊያ
የልጆች ማቀፊያ በቀላሉ ለማጥባት የሚያስችል እስከ 20kg ድረስ መያዝ የሚችል ለልጆቾ ምቾት ያለው ትከሻን የማያሳምም ለአጠቃቀም ቀላል
የህፃን ልጅ ኮፍያ እና ስካርቭ
ከፍተኛ ጥራት ያለው.የህፃን ልጅ ( ኮፍያ እና ስካርቭ) 100% Cotton የተሰራው ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥጥ, ምቹ, ለስላሳ ለልጆች ተጨማሪ ውበትን የሚያላብስ ነው, የልጆችን ጭንቅላት ከቅዝቃዜ…