Showing 1–10 of 885 results

photo_2024-10-30_04-56-43
Baby & Kids Accessories

የልጆች ጥፍር መቁረጫ

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

የልጅዎን ጥፍር በምቾት እና አስተማማኝ ሁኔታ የሚቆርጡበት ዘመናዊ እቃ በልጅዎ እድሜ መጠን የሚቀያየሩ 5 ባለ ከለር እና አንድ ባለ ዘንግ መቁረ ጫዎች  አሉት በጨለማ ሰአትም…

1 Views
1,100 Br
photo_2024-10-30_05-24-15
Baby & Kids Accessories

የማጥቢያ ደንገል

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

ለወለደ ዘመድ ወይም ጓደኛ አሪፍ ስጦታ!!! የማጥቢያ ደንገል ለእናት ♦️የትከሻ መዛልን ♦️የወገብ ህመምን ♦️የወገብ መጉበጥን ይከላከላል፡፡ በቀዶ ጥገና ለወለዱ እናቶች በጣም ይመከራል ለህፃናት ♦️ሲተኙ ትንታን…

1 Views
1,500 Br
photo_2024-10-30_05-23-14
Baby & Kids Accessories

የልጆች መጫወቻ አጥር

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

የልጆች መጫወቻ አጥር 20 ኳሶች ያሉት ጊዜዎንና ጉልበቶን ይቆጥቡ ካሉበት ሆነው ይደውሉልን በፍጥነት እናደርስሎታለን  

1 Views
5,800 Br
photo_2024-10-30_05-20-32
Baby & Kids Accessories

የልጆች መተኛ እና መቀመጫ ወንበር

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

የልጆች መተኛ እና መቀመጫ ተነቃናቂ ወንበር በሶስት አንግል ወደ ኋላ የሚለጠጥ ከላይ ወደታች ቁልቁል የወረዱት ቶይሶች ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ ማኑዋሊ ወደፊት እና ወደኋላ እየተነቃነቀ የሚያጫውት…

2 Views
6,500 Br
photo_2024-10-30_05-18-20
Baby & Kids Accessories

የልጆች መመገቢያ ወንበር

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

የልጆች መመገቢያ ወንበር ”ቴብል” ወንበር ላይ መግጠም የሚችል ራሱን ችሎ መቀመጥም የሚችል ከፍ ዝቅ ማድረግ ይችላሉ በፈለጉ ሰዓት በቀላሉ አጣጥፎ የሚያነሱት የልጆ እንዳይወድቅ ቀበቶ ተበጅቶለታል…

0 Views
8,600 Br
photo_2024-10-30_05-16-47
Baby & Kids Accessories

ህፃናት በምቾት የሚድሁቡት እና የሚፈነጥዙበት ምንጣፍ

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

ከልጅ እስከ አዋቂ በርካታ አገልግሎትን የሚሰጥ ፣ በጥንካሬው እና ምቾቱ የምንኮራበት ልዩ ምንጣፍ ህፃናት በምቾት የሚድሁቡት እና የሚፈነጥዙበት አዋቂዎች ለመስክ እና ለተለያዩ ነገሮች የሚመርጡት ፈሳሽ…

2 Views
4,500 Br
photo_2024-10-30_05-14-11
Baby & Kids Accessories

የልጆች ብርድልብስ 

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

ምርጥ የልጆች ብርድልብስ ለስላሳ እና ምቹ

2 Views
2,100 Br
photo_2024-10-30_05-12-23
Baby & Kids Accessories

ወተት መቀነሻ

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

ወተት መቀነሻ (በጎን መክፈቻ ያለዉ) በቀላሉ የወተት ዱቄት ወደ ጡጦ ለማረግ የተመቸ ሴሪፋም እና መሰል ነገሮችን ቀንሶ ለመጠቀም የሚያገለግል ለሊት በቀላሉ ወተት ለማዘጋጀት የሚያግዝ ለጉዞ…

2 Views
850 Br
photo_2024-10-30_05-10-09
Baby & Kids Accessories

የልጆች ማቀፊያ

Latest
  • 4 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

የልጆች ማቀፊያ በቀላሉ ለማጥባት የሚያስችል እስከ 20kg ድረስ መያዝ የሚችል ለልጆቾ ምቾት ያለው ትከሻን የማያሳምም ለአጠቃቀም ቀላል  

1 Views
1,200 Br
photo_2024-10-30_05-07-15
Baby & Kids Accessories

የልጆች ገላ ማጠቢያ

Latest
  • 5 hours ago
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia

የብዙ እናቶች ምርጫ የሆነው ልዩ ማጠቢያ እንደበፊቶች ማጠቢያ የደረቀ ፣ ምቾት የሚነሳ ሳይሆን ፣ ለስላሳ እና ተጣጣፊ ነው በፈለጉት ቅርፅ ፣ እጥፍ ዘርጋ እያደረጉ ለማጠብ…

2 Views
3,500 Br