Shelf Unit Trolley
IKEA Shelf Unit, Trolley, 54x18x71 cm, white
ባለ 9 የጫማ መደርደሪያ
የጫማ ማስቀመጫ ባለ 9 መደርደሪያ ጠንካራ የሸራ ፍሬሞቹ ብረት ቱቦዎች የሆኑ በዚፕ የሚዘጋ የሚከፈት ርዝመት 60 ሳ.ሜ ቁመት 160ሳ.ሜ ጥልቀት 30 ሳ.ሜ በተለያየ ቀለም በቀላሉ…
የልብስ ቁምሳጥን
የልብስ ቁም ሳጥን ቀለል ያለ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር ተሰካኪ ብረቶች የሆኑ ቁመት 175 ሳ.ሜ የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ ልብሱ…
36 ጫማ የሚይዝ በር ላይ ተንጠልጣይ መደርደሪያ
36 ጫማ የሚይዝ በር ላይ ተንጠልጣይ በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ኑሮን የሚያቀል ቦታ የማይዝ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ባለ 12 መደርደሪያ 50*20*183cm
የጫማ ማስቀመጫ
የጫማ ማስቀመጫ ባለ አምስት ደረጃ ቦታ ቆጣቢ ሲዘረጋ 27cm*27cm*86cm ስፋት ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ ገጠማ የማይፈልግ 5 ጥንድ ጫማዎችን ይይዛል
የተለያዩ ነገሮችን ማስቀመጫ ሼልፍ
የተለያዩ ነገሮችን ማስቀመጫ ሼልፍ ከወፍራም ማይካ የተሰራ የሚገጣጠም ቁመቱ 40cm፣ ስፋቱ 42cm እና ጥልቀቱ 24cm የሆነ
ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን
ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች ቀላል ክብደት ያለው ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ መገጣጠሚያዎቹ…
የጫማ ማስቀመጫ
የጫማ ማስቀመጫ ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች መደርደሪያው ብረት የሆነ መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላሰሰቲክ ባለ 9 ደረጃ በሩ በዚፕ የሚዘጋ የካልስ ማስቀመጫ ኪስ ያለው 60cm×30cm×160M ለአጠቃቀም…
ዘመናዊ የጫማ ማስቀመጫ
ዘመናዊ የጫማ ማስቀመጫ ቦታ ቆጣቢ ለመገጣጠምም ሆነ ይዞ ለመንቀሳቀስ ቀላል እና ምቹ የሆነ ዘመናዊ የጫማ ማስቀመጫ ፍሬሙ በጠንካራ የብረት ሽቦ የተሰራ አካሉ በጠንካራ ፕላስቲክ የተወጠረ…
የፕላስቲክ ተንቀሳቃሽ መደርደሪያ
ይህ የፕላስቲክ ተንቀሳቃሽ መደርደሪያ ጠንካራ እና ዘመናዊ ሊገጣጠም የሚችል የእርስዎን ፍላጎትየሚያሟላ ሲሆን የዚህ ቁም ሳጥን ዲዛይን ልብስዎን እና ጫማዎን በፍጥነት እና በቀላሉ ለመጠቀም የሚያስችል ነዉ…
ጫማ ማስቀመጫ
የበር ስር ጫማ ማስቀመጫ የብረት ቱቦ 18 ጥንድ ጫማዎችን የሚያስቀምጡበት 55cm*26cm*1.14M ስፋት ያለው ባለ 6 ደረጃ ደረጃዎቹ የብረት ናቸው በቀላሉ የሚገጣጥሙት ዲሊቨሪ አናስከፍልም