ሚኒ ጁሰር
ሚኒ ጁሰር 400 ሚሊ.ሊትር መያዝ የሚችል በተለይ ለህፃናት ምግብ ለማዘጋጀት ተመራጭ በአንድ ሙሉ ቻርጅ 4 ሙሉ ኩባያ መፍጨት የሚችል የራሱ ባለክዳን መጠጫ ብርጭቆ ያለዉ በቻርጅ…
የበረዶ ማቅረቢያ
የበረዶ ማቅረቢያ 1 የበረዶ ማቅረቢያ ከነ መቆንጠጫው ለቤት፣ ለስጦታ ተመራጭ ጠንካራና አስተማማኝ እቃ ለገበታዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆኑ በማራኪ እና ዉብ ዲዛይን የቀረቡ
ማንኪያ ሹካ እንዲሁም ቢላዋ የያዘ ሴት
ማንኪያ ሹካ እንዲሁም ቢላዋ የያዘ Silver Color ማንኪያ ሹካ እንዲሁም ቢላዋ የያዘ 4 አይነት ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የሚሆን እቃ ጠንካራና አስተማማኝ እቃ የራሱ ማስቀመጫ ያለው
የኬክ ማቅረቢያ ሰሀኖች
እጅግ ውብ የሆኑ የኬክ ማቅረቢያ ሰዓኖች 1 ትልቅ የቶርታ ኬክ ማቅረቢያ እና 6 የራሱ የሆኑ ውብ አነስተኛ ማቅረቢያዎች ያሉት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ…
በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከሰል ማቀጣጠያ
በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከሰል ማቀጣጠያ የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ ቢሰጡት የሚወዱት እቃ
የኩኪስ እና የጣፋጭ ነገሮች ማቅረቢያ
የኩኪስ እና የጣፋጭ ነገሮች ማቅረቢያ ባለ 5 ክፍል ለቤትዎተጨማሪ ድምቀት የሚሆኑ በማራኪ እና ዉብ ዲዛይን የቀረቡ የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ ቢሰጡት…
የመጠጦች ማቅረቢያ ጆግ
ውብ የሆነ የውሃ እንዲሁም ፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ ጆግ 6 የራሱ የሆኑ ውብ ብርጭቆዎች ያሉት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ ቢሰጡት የሚወዱት እቃ ሙሉ set…
6 የራሱ ብርጭቆዎች ያሉት የፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ ጆግ
ውብ የሆነ የውሃ እንዲሁም ፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ ጆግ 6 የራሱ የሆኑ ውብ ብርጭቆዎች ያሉት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ ቢሰጡት የሚወዱት እቃ…
ከፍተኛ ሙቀትን የሚችል የሚጣድ መስታወት ማንቆርቆሪያ
ከፍተኛ ሙቀትን የሚችል የሚጣድ መስታወት ማንቆርቆሪያ የማይዝግ ብረት ማጣሪያ ያለው 1.4 letter የሚይዝ
የቡና እና የሻይ ማንኪያ
እጅግ ውብ የሆኑ የቡና እና የሻይ ማንኪያ 6 ማንኪያ እንዲሁም ማስቀመጫ ውብ ዲዛይን ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የሚሆን እቃ ጠንካራና አስተማማኝ እቃ