Kitchen Equipment
የሚይዝ ባለቧንቧ ጆግ
3 ሊትር የሚይዝ ባለቧንቧ ጆግ 6 የሚያምሩ መጠጫዎች ከወፍራም ብርጭቆ የተሰራ መቅጃው ጎልደን ፈፅሞ ማይለቅ
Kitchen Equipment
ኳሊቲ ባለ3 የእንጨት ሰርቢስ
100% ኳሊቲ ባለ3 የእንጨት ሰርቢስ 3የተለያዩ መጠን ያላቸው ከንፁህ ማቴሪያል የተሰራ ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት
Kitchen Equipment
ጎልደን ፔርሙስ
ጎልደን ፔርሙስ ለ 22 ሰአት ሚቆይ ቀለሙ ፈፅሞ ማይደበዝዝ ለወተት እና ለሻይ ለገህዋ 2 ሴት ያለው መያዣው ውብ እና ሰፊ የሆነ
Kitchen Equipment
ጎልደን የእጅ ማስታጠቢያ
ጎልደን የእጅ ማስታጠቢያ ቀለሙ በቀላሉ ማይፋቅ በአጭር ጊዜ ሂደት ማየደበዝዝ አንፀባራቂ ጎልደን ማፍሰሻው ያዝ ሚያረግ እና ምቹ
Kitchen Equipment
ጎልደን ጠንካራ ጆክ
ጎልደን ጠንካራ ጆክ አብሮ 6 ጎልደን መጠጫወች ያሉት ጠንካራ ማይካ የዱባይ 2 ሌትር ስትራይፕ የሆነ በቀላሉ ማይሰበር
Kitchen Equipment
የውሃ ማፍያ
ከሀገር አዲስ የገባ ለየት ያለ ቦምን ቦይለር የውሃ ማፍያ ለአጠቃቀም ምቹ መያዣው ምቹ ከቨሩ ጠንካራ ጭራሽ ማይዝ ማይስብ በጣም ፈጣን ተለያየ ነገር ቢያፈሉበት ምንም አይነት…
Kitchen Equipment
የቡና ሹኪያ ማስቀመጫ
አዱስ የመጣ ለየት ያለ የቡና ሹኪያ ማስቀመጫ በጎልደንም በሲልቨርም ከነጠንካራ ሹካ እና ማንኪያ ሴት 12 በፍፁም ቀለሙ ማይለቅ