Kitchen Equipment
የሽንኩርት እና የስጋ መፍጫ ማሽን
የሽንኩርት እና የስጋ መፍጫ ማሽን ሶስት የፍጥነት አማራጭ ያለው በ6 ሊትር መጠን ከፍተኛ ጉልበት፣ ፍጥነት፣ ጥንካሬ ያለው ድካምን የሚቀንስ ለበዓላት እና አዘቦት ጊዜ መገልገያ ለስጋ፣…
Kitchen Equipment
የብረት ፔርሙዝ
የብረት ፔርሙዝ 👉2 ሊትር 👉በፕሬስ የሚሰራ ለመጠቀም አመቺ 👉 ቢወድቅ የማይሰበር 👉 ትኩሱን ትኩስ ቀዝቃዛውን ቀዝቃዛ አድርጎ ያቆያል
Kitchen Equipment
ለተለያዩ መጠጦች ማቅረቢያ
ለተለያዩ መጠጦች ማቅረቢያ 3.6 ሊትር የመያዝ አቅም ያለው ማራኪ እና በዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን
Kitchen Equipment
ግላስ የውሀ ማቅረቢያ
ግላስ የውሀ ማቅረቢያ ውብ እና ማራኪ እስከ 400°c ሙቀት መቋቋም ስለሚችል ስቶቭ ላይ መጣድ የሚችል ከፍተኛ ጥራት ያለው
Kitchen Equipment
Self Adhesive Wall Sticker
self adhesive wall sticker furniture sticker size:-10metter
Kitchen Equipment
የሻይ ማፍሊያና መጠጫ
የሻይ ማፍሊያና መጠጫ ከብርጭቆ የተሰራ 980ml የሚይዝ ማንኛውም ምድጃ ላይ የሚጣድ ጆግ 1280ml የሚይዙ አራት መጠጫ ስኒዎች ማጥለያ ወንፊት ያለው የራሱ እስታንድ ማስቀመጫ ያለው
Kitchen Equipment
ዋስ ምጣድ
ዋስ ምጣድ 16 inch(41 cm) ስፋት ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ሟሟሸት ማሰስ የማይፈልግ ለእንጀራ ለፒዛ ለቆጮ ለአንባሻ ለፓን ኬክ ለቂጣ ዘሮች በሙሉ መዋል ይችላል::