የወጥ ማቅረቢያ እና ማብሰያ
የወጥ ማቅረቢያ እና ማብሰያ ሙቀትን መቋቋም የሚችል 1.8 ሌትር የመያዝ አቅም ያለው ላይ መጠቀም የሚያስችል እጀታው እንጨት የሆነ ለቤቶ ተጨማሪ ውበት የሚሆን ለማፅዳት ቀላል
የነጭ ሽንኩርት መፍጫ
የነጭ ሽንኩርት መፍጫ በአነስተኛ መጠን የቀረበ ቀለል ያሉ ነገሮችን ለመፍጨት ተመራጭ በቻርጀር የሚሰራ ለአጠቃቀም ቀላል
ኦርጂናል የስጋና የሽንኩርት መፍጫ
100% ኦርጂናል የስጋና የሽንኩርት መፍጫ መብራት ቢጠፋ በማንዋል (በእጅ) መፍጫ የተካተተለት ባለ 5 ምላጭ 4ሊትር የመያዝ አቅም ያለዉ ስቴንለስ ስቲል ስለሆነ የማይዝግ ባለ 3 ፍጥነት…
Roti Maker
Roti maker non stick ሊጡ እንዳይፈስ ዙሪያዉ ላይ መገደቢያ ያለዉ made in india የሆነ ለአጠቃቀም ቀላል
የችፕስ መጥበሻ ማሽን
የችፕስ መጥበሻ ማሽን ብስኩት እና አሳንቡሳ ይጠብሳል ስጋ፣ አሳ፣ ዶሮ፣ አትክልትና ወዘተ ምግቦችን የሚያበስል ሀይል ቆጣቢ ለአጠቃቀም ቀላል በሁለት አይነት መጠን የቀረበ
የምግብ መሸፈኛ ላስቲክ
የምግብ መሸፈኛ ላስቲክ የተለያዩ ምግቦችን ለመሸፈን ተመራጭ ጠንካራ የማይቀደድ፣የማይበጠስ ለፀጉርም መሸፈኛ የሚሆን በፈለጉት መጠን የሚለጠጥ አንዱ እሽግ 100 ፍሬ የሚይዝ
የዉሀ መርጫ ጆግ
የዉሀ መርጫ ጆግ በተለያየ አይነት አረጫጭ የሚረጭ ጫፉ(መርጫዉ) የብረት የሆነ 2 ሊትር የመያዝ አቅም ያለዉ በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ
የሳንዱች መስሪያ
የሳንዱች መስሪያ በስላይስ ዳቦ በመጠቀም የሚሰሩት በተለይ ለህፃናት ተመራጭ በ3 አይነት ቅሮፅ የቀረበ በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ
የፍራፍሬ መጭመቂያ
የፍራፍሬ መጭመቂያ ከአልሙኒየም የተሰራ ጠንካራ ለረጅም ጊዜ የሚገለገሉበት የብርቱካን፣ሎሚ፣ አፕል እና ሌሎች የፋይበር ፍራፍሬዎችን ይጨምቃል። 💀 ለአጠቃቀም ቀላል