የማንኪያ ና የሹካ ሴት
24 PCS የሆነ ጥራት ያለው የማንኪያ ና የሹካ ሴት 6 ሹካዎች ፣ 6 ማንኪያዎች ፣ 6 ቢላዎች ፣ 6 የሻይ ማንኪያዎችን የያዘ ኳሊቲ የሆነ ውበት…
የኪችን ሚዛን
የኪችን ሚዛን በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ LED DISPLAY ያለው ለምግብ ዝግጅት ተፈላጊ 0ዐዐ reset የሚደረግ ዱቄት ና ፓውደር የሚመዝን ለአጠቃቀም ቀላል
የስቴኪኒ መያዣና ማቅረቢያ
የስቴኪኒ መያዣና ማቅረቢያ በቀላሉ ለማዉጣት ተመራጭ ኳሊቲና አስተማማኝ እቃ በቀይና በነጭ ከለር የቀረበ
የበረዶ መስሪያ
የበረዶ መስሪያ በቀላሉ የተሰራውን በረዶ በመግፍት የሚያወርድ ከBPA ነፃ የሆነ ለአጠቃቀም ቀላል በሁለት አይነት መጠን የቀረበ በክቡ የሆነው
የምግብ መሸፈኛ አጎበር
የምግብ መሸፈኛ አጎበር ምግብ እንዳይመረዝ የሚያረግ ተጣጣፊ ስለሆነ በቀላሉ የሚቀመጥ በነጭ ከለር የቀረበ ለአጠቃቀም ቀላል በአራት ማዕዘን ቅርፅ የቀረበ
የሰላጣ መንጠፍጠፊያ
የሰላጣ መንጠፍጠፊያ የፍራፍሬ እና አትክልት ማድረቂያ ወደታች ሲጫኑት እየተሽከረከረ የሚያደርቅ ወደጎን ሲይዙት ዉሀዉን የሚያወርድ በጣም ጠንካራ እና አስተማማኝ እቃ
የፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ
የፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ 3 የተለያዩ መጠጦች በአንድ ላይ የየራሳቸዉ ቧንቧ ያላቸዉ 360 ዲግሪ የሚሽከረከር በድምሩ 5.2 ሊትር የሚይዙ ዉስን ፍሬ ነዉ የገባዉ …
ፈሳሽ ነገሮች መቅጃ ቡትሌ
ፈሳሽ ነገሮች መቅጃ (ቡትሌ) በቀላሉ ለመቀነስ የሚረዳ ለሩዝ፣ተልባ፣ስኳር፣ጨዉ ወዘተ የሚሆን ተጣጣፊ ስለሆነ ለማስቀመጥ ምቹ ለአጠቃቀም ቀላል