Showing 801–810 of 852 results

photo_2024-11-05_04-49-27
Kitchen Equipment

የፍራፍሬ ማስቀመጫ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የፍራፍሬ ማስቀመጫ መመገቢያ ጠረጴዛ ላይ ፍራፍሬ ለማስቀመጥ የሚያገለግል እንዲሁም የሶፋ ጠረጴዛ ላይ መቀመጥ የሚችል ዉበት ያለዉ የማይዝግ ከማንኛዉም ጠረጴዛ ጋር አብሮ የሚሄድ .ከስሩ ዉሀ ማፍሰሻ…

12 Views
900 Br
photo_2024-11-05_04-29-13
Kitchen Equipment

እጅግ ዘመናዊ እና ወርቃማ የቡና ረከቦት ከነ ሙሉ እቃዉ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ እና ወርቃማ የቡና ረከቦት ከነ ሙሉ እቃዉ 1 ረከቦት 2 የስኳር እቃ 3 የጀበና ማስቀመጫ 4 የእጣን ማጨሻ 5 የከሰል መቆንጠጫ  

19 Views
20,000 Br
photo_2024-11-05_04-27-55
Kitchen Equipment

የኩኪስ ቅርፅ ማውጫ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የኩኪስ ቅርፅ ማውጫ 8 ቅርፅ ማውጫዎች የሚይዝ ለአጠቃቀም ቀላል በቀላሉ ተነቃቅሎ ሊታጠብ የሚችል ብረቱ የመዛግ ባህሪየለውም or(stainless still) ነው ሊጡን ውስጥ በመክተት ጫን ማለት

29 Views
2,000 Br
photo_2024-11-05_04-27-04
Kitchen Equipment

የሚጠጡ ነገሮችን ማስቀመጫ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚጠጡ ነገሮችን ማስቀመጫ ለቀዝቃዛ መጠጦች ማስቀመጫ መጠጦችን ለማስቀመጥ የሚሆን ፍሪጅ ውስጥ መመገቢያ፣ ጠረጼዛ ላይ ፣ኪችን ካብኔት ሊቀመጥ የሚችል ፕላስቲክ የሆነ፣የማይሰበር ለማጠብ ቀላል ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ…

22 Views
1,600 Br
photo_2024-11-05_04-24-46
Kitchen Equipment

 የእንቁላል እና ክሬሞች መምቻ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የእንቁላል እና ክሬሞች መምቻ ሁለት መቀያየሪያ (stainless still) የማይዝጉ ብረቶች ያሉት ጊዜ ቆጣቢ የሆነ ለአጠቃቀም ቀላል በኤሌትሪክ የሚሠራ ተነቃቅሎ መታጠብ የሚችል  

18 Views
1,800 Br
photo_2024-11-05_04-22-27
Kitchen Equipment

የእቃ ማንጠፍጠፊያ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የእቃ ማንጠፍጠፊያ የማይዝግ (stain less stii )የሆነ የፍሳሽ ማስወገጃ ያለውእና ቦታ የማይዝ የመክተፊያ፣ሳህን ፣ ብርጭቆ ማስቀመጫ ለኪችን ውበት የሚሰጥ የማይጫጫር ፣ የማይላላጥ  

16 Views
4,200 Br
photo_2024-11-05_04-18-45
Kitchen Equipment

የፍራፍሬ ማስቀመጫ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የፍራፍሬ ማስቀመጫ የማይዝግ(stainless still)የሆነ ጠረጼዛ ላይ፣ ኪችን ላይ ሊቀመጥ የሚችል ውበት ያለው

13 Views
2,700 Br
photo_2024-11-05_04-17-04
Kitchen Equipment

 የጥራጥሬ ማስቀመጫ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የጥራጥሬ ማስቀመጫ 6ማስቀመጫዎች አሉት በቀላሉ ያስቀመጥነውን ለመለየት ቀላል ለአጠቃቀም ቀላል ቦታ የማይዝ ለማፅዳት ቀላል ለሁሉም ጥራጥሬ ምግቦች የሚሆን በፌስታል ከሚቀመጥ ይልቅ በማስቀመጫው ማስቀመጥ ጊዜ ይቆጥባል…

14 Views
3,200 Br
photo_2024-11-05_04-12-19
Kitchen Equipment

16 የቅመም ማስቀመጫ ያለው

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

16 የቅመም ማስቀመጫ ያለው መዞር የሚችል ለአጠቃቀም ምቹ ቦታ የማይዞ፣ ጊዜ ቆጣቢ በቀላሉ ለማፅዳት የሚመች ለኪችን ውበት የሚሰጥ  

20 Views
3,800 Br
photo_2024-11-05_04-09-16
Kitchen Equipment

የእቃ ማንጠፍጠፊያ

  • 3 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የእቃ ማንጠፍጠፊያ ቦታ ቆጣቢ ለማንቀሳቀስ የሚመች የሩሱ ፍሳሽ ማስወገጃ ያለው ለኪችን ውበት የሚሰጥ ለአይን ማራኪ በቀላሉ የሚነቃቀል ለማጠብ የሚመች ከጎኑ የማንኪያ ፣የጭልፋ፣ የማማሰያ ማስቀመጫ ያለው…

17 Views
3,800 Br