Welcome to the Property Sales and Rentals category of Hahuzon’s Buy and Sell Classified Ads in Ethiopia. Whether you’re searching for your dream home, looking to sell or rent out a property, or exploring real estate investment opportunities, this category is your gateway to the world of properties in Ethiopia.
86 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በየካ አባዶ
የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም 4 ፎቅ 86 ካሬ ሜትር 3 መኝታ ባዶ ቤት ነው
ባለ 6 መኝታ የሚከራይ ቤት በሲቪል ሰርቪስ
ሲቪል ሰርቪስ ኮምፓውንድ ውስጥ B+G+3 6 ምኝታ ቤት ተጨማሪ የሰራተኛ,, የዘበኛ ክፍል ያለው ከአቃ ውጭ ይከራያል
106 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በፍየል ቤት
ሽያጭ አፓርታማ ፍየል ቤት ኪዳነ ምህረት አካባቢ 3መኝታ ተጨማሪ ሱቅ አለው! 106 ካሬ ተጨማሪ 38 ካሬ ሱቅ 3 መኛታ ቤት 1ኛ ፎቅ. 3000 ሊተር ታንከር
የሚሸጥ G+2 ቤት በሰሚት ሰንራይዝ እሪልእስቴት
በአስቸኳይ የሚሸጥ G+2 ቤት አካባቢ ሳሚት ሰን ራይዝ ርልስቴት ኮፓወንድ ዉስጥ 24 ሰዓት ጥበቃ ያለዉ
250 ካሬ የሚሸት ቪላ ቤት በሰሚት
አስቸኳይ ሽያጭ ሰሚት 250 ካሬ በይዞታ 300 ካሬ 3 መኝታ 4 ሰርቪስ 4 መኪና ፓርኪንግ
75 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በአያት
አያት አካባቢ የሚሸጥ G+3 ዉስን ፍኒሽንግ የቀረው ስፋት 75 ካሬ ሊዝ 1.5 አለበት ዋጋ ዉስ ድርድር አለው
165 ካሬ የሚሸጥ ቤት በፊጋ
የባንክ ብድር ያለበት ቤት ሰርቪሱ ጅ+1 ነዉ አድራሻ ፊጋ አካባቢ ስፋት 165 ካሬ በካርታ በይዞታ 210 ካሬ ነዉ ለ18 አመት ነዉ
150 ካሬ የሚሸጥ ቤት በአያት
አስቸኳይ የሚሸጥ ኤልሸፕ ቤት አድራሻ አያት አካባቢ ስፋት 150 ካሬ ዋና ቤቱ ላይ መኛታ 3 ሳሎን 1 መታጠቢያ 2 ክችን 1 የወጨ ሻወር ሸንት ቤት_
98 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በካራ
አድራሻ ካራ አጃምባ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም ስፋት 98 ካሬ ምድር ላይ ባለ 3 መኝታ ዲጂታል ካርታ ያለው ግዙፍ ቁምሳጥን እና ኪችን ካቢኔት አለው 1…
200 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በለቡ
ለቡ ሚሸጡ 2 አዲስ ቤቶች G+2 እና G+3 200ካሬ እያንዳንዳቸው ለቡ አከባቢ ቆንጆ ሎኬሽን ላይ
240 ካሬ የሚሸጥ G+2 በፍየል ቤት
G+2 ፍየል ቤት ሚካዔል ቤቶች ማህበር ኮ ምፓውንድ ውስጥ በካርታ 240 ብይዞታ 300
150 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በአያት ዲያስፖራ ሰፈር
አሰቸኳይ የሚሸጥ ቤት የጠዋት ፀሐይ 150 ካሬ ሜትር ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ አድራሻ አያት ዲያሰፖራ ዋጋ ድርድር አለው
7000 ካሬ የሚሸጥ መጋዘን በቃሊቲ
ለሽያጭ እና ለኪራይ የቀረበ መጋዘን ቃሊቲ አካባቢ 7000 ካሬ መጋዘኑ 3600 ያረፈ መብራቱ 1200 ኪሎ ዋት ነዉ የከርሰ ምድር ዉሀ ያለዉ 500 ካሬ ያረፈ G+1…