Showing 171–180 of 250 results

photo_2024-11-28_11-31-45
Houses for Sale

225 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በአያት

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ ቤት G+3 አያት አካባቢ ስፍት 225 ካሬ ሜትር 7 መኝታ ቤት 5 መታጠቢያ ቤት 2 ኪችን ፓርኪንግ ከ3 በላይ ዋጋ ድርድር አለው

10 Views
45,000,000 Br
photo_2024-11-28_11-30-38
Houses for Sale

265 ካሬ የሚሸጥ ቤት በወሰን

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ  የወጣ  ቆንጆ ቤት 265 ካሬ ሜትር መሀል ወሰን አካባቢ ድጅታል ካርታ የያዘ  

10 Views
43,000,000 Br
photo_2024-11-28_11-24-22
Apartments for Sale

42.38 ካሬ የሚሰጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት 1

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ የንግድ ሱቅ 40/60 የኮንዶሚኒየም የሱቁ መገኛ 49 አያት 1 ሳይት 1 1ኛ ፎቅ ላይ ስፍት 42.38 ካሬ 50% የተከፈለ ቀሪ እዳ 990 ሺ ዋጋ…

14 Views
2,200,000 Br
photo_2024-11-28_11-20-42
Apartments for Sale

89 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት 2

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ የንግድ ሱቅ 40/60 ወደ መኖሪያ ተቀይሮ በደንብ የተሰራ ቤት የሱቁ መገኛ አያት 49 ሳይት 2 አስፓልት ዳር 2ኛ ፎቅ ላይ የሱቁ ስፍት 89 ካሬ…

12 Views
8,000,000 Br
photo_2024-11-28_10-44-03
Apartments for Sale

72 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት 2

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚኒየም አያት 2 ሳይት 4 ባለ 2 መኝታ 72ካሬ 12ኛ ፎቅ ውሃ መብራት የተሟላ ዋና አስፓልት የያዘ ኪችን ካቢኔት ያለው 10.000 ብር የተከራየ…

17 Views
5.20 Br
photo_2024-11-28_10-42-31
Apartments for Sale

49 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የኮንዶሚኒየም ሽያጭ 40/60 አያት 49 አያት 1 ሳይት 1 ባለ 2 መኝታና store ያለው ስፋት 75 ካሬ 8ኛ ላይ ከመኖሪያ 7ኛ መብራትና ውሀ የገባለት ተከራይቶ…

11 Views
6,500,000 Br
photo_2024-11-28_10-40-56
Apartments for Sale

122 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም ቃሊቲ

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ቃሊቲ ክራውን ሳይት 122 ካሬ ባለ 2 መኝታ እና 2 ሻወር ቤት በደንብ በጥንቃቄ የታደሰ 5ኛ ፎቅ ሊፍት አለው እዳ የዘጋ ዲጂታል ካርታ…

12 Views
10,000,000 Br
photo_2024-11-28_10-38-21
Apartments for Sale

83 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በመሪ ሎቄ

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 መሪ ሎቄ 83 ካሬ ባለ 2 መኝታ 9ኛ ፎቅ እዳ የዘጋ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ 17,000 የተከራየ ወስን ድርድር አለው

14 Views
8,000,000 Br
photo_2024-11-28_10-36-52
Apartments for Sale

58 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም ቡልቡላ

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ቡልቡላ ባለ 1 መኝታ ካሬ 58 ቀሪ እዳ 370,000 birr 13ተኛ ላይ በ G+15 ህንጻ እድሳት ባለበት አልተሰራም

11 Views
2,900,000 Br
photo_2024-11-28_10-34-53
Apartments for Sale

76 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚነም በቦሌ ቡልቡላ

  • 2 months ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚንየም ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ባለ 2 መኝታ ቤት 2 መታጠቢያ ቤት ያለው ስፋት 76 ካሬ ወለል 12ኛ ፎቅ ላይ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ቤት…

13 Views
6,300,000 Br