ባለ 6 መኝታ የሚከራይ ቤት በሲቪል ሰርቪስ
ሲቪል ሰርቪስ ኮምፓውንድ ውስጥ B+G+3 6 ምኝታ ቤት ተጨማሪ የሰራተኛ,, የዘበኛ ክፍል ያለው ከአቃ ውጭ ይከራያል
150 ካሬ የ ሚሸጥ G+2 ቤት በአያት
አያት አካባቢ የሚገኝ የሚሸጥ G+2+ ቴራስ ያለው ስፋት 150 ካሬ ሀያት አንባሳደር አካባቢ ኮምፓውንድ ውስጥ ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ 2 የቤት መኪና የሚያቆም ከአስፓልት 30 ሜትር…
116 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ አያት ኖህ እሪል እስቴት
የሚሸጥ አፓርትመንት አያት ኖህ ሪልስቴት 116 ካሬ ሁለተኛ ፎቅ 3 መኝታ 2 መታጠቢያ ዋጋ ውስን ድርድር ይኖረዋል
250 ካሬ የሚሸጥ ቦት በቦሌ
በአስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ለትርፍ የሚሆን ቦታ ይዘን መተናል ይግዙ። 250 ካሪ ሜትር አትራፊ ቦታ የሆነ አድራሻ በመሀል ቦሌ ሚካኢል
250 ካሬ የሚሸት G+2 ቤት በአየር ጤና
የሚሸጥ ቤት ጂ + 2 ከላይ ቴራዝ 250 ካሪ ነው አድራሻ ከአየር ጤና ወደ መንጃ ፍቃድ ማሠልጠኛ አካባቢ ይገኛል የቤቱ አቀማመጥ ወደ ፀሀይ መወጫ ነው…
362 ካሬ የሚከራይ ህንጻ በቄራ
ቄራ/ጎፋ ሚከራይ ፈርኒሽድ ህንጻ ፈርኒሽድ ገስት ሀውስ አለው ተከራይተው ያከራዩ 362ካሬ G+5 34 ክፍል ከስር ባንክ የተከራየ ሚከራይ መጋዘን ያለው ገስት ሀውሱን ብቻ መከራየት ይቻላል(ከፈለጉ…
300 ሄክታር የሚሸጥ የእርሻ መሬት
ሽያጭ የእርሻ መሬት ጠቅላላ የቦታ ስፋት ። 300 ሄክታር 240 ሄክታር የለማ ነው ቦታ።ደቡብ ምዕራብ ክልል ምርብ ኦሞዞን ከከተማ 12ኪ.ሜ ረቀት ይገኛል በአንድ በኩል ወንዘ…
531 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት በጃክሮስ
ጃክሮስ አዲስ ቪላ 531 ካሬ በጣም ቅንጡ ቤት 5 ምኝታ የየራሱ መታጠብያ ያለው & 4 ሰርቪስ 8 መኬና ማቆም የሚችል ቆንጆ ሠፈር፤ ለመንገድም ቅርብ ነው
300 ካሬ የሚሸጥ G+8 ህንጻ በቦሌ
ለሽያጭ የቀረበ ህንፃ። 300 ካሪ 275 ካሪ ላይ የተገነባ የባንክ ያለበት ጂ + 8 የሆነ የሆቴል አገልግሎት እየሠጠ የሚገኝ ባኝ ሁሉን ያሟላ አድራሻ ቦሌ 22…
730 ካሬ የሚሸጥ G+5 ህንጻ በአዲሱ ገበያ
ለሽያጭ የቀረበ ህንፃ ጂ + 5 ከኋላ መጋዘን ያለው ጠቅላላ ስፋት 730 ካሪ መጋዘኑ 500 ካሪ ላይ ያረፈ ከፈለጉ ባንኩ ይዞራል አድራሻ አዲሱ ገበያ
150 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በአያት
ለሽያጭ የቀረበ G+3 የቦታው መገኛ አያት አካባቢ ስፋት 150 ካሬ ለመኖሪያ ምቹና ተስማሚ ሰፈር
62 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በላፍቶ
የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ላፍቶ አዲሱ ጨረታ ሳይት ባለ 1 መኝታ /ባለሁለት መኝታ መሆን የሚችል 62 ካሬ መሬታ ላይ ያለ ምንም እዳ የለም/ለካርታ ቀጠሮ ላይ ያለ
215 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት
በጣም አስቸኳይ!! የሚሸጥ B+G+2 215 ካሬ ቤቱ ያረፈው 165 ካሬ 6 መኝታ 1 ሰፊ ሳሎን በባንክ ይቻላል 2 መኪና ያቆማል