ህጻናት ማስተኛና መጫወቻ በአንድ የያዘ
  • August 12, 2024 3:54 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,500 Br

ህጻናት ትላልቅ የፒያኖ ኪይቦርዶቹን በመንካት የሚዝናኑበት

ህጻናት ከፈለጉ ተኝተው ወይም ቁጭ ብለው ሊጫወቱበት የሚችል

ሙዚቃ እና ቃናዎችን ጨምሮ 3 የድምጽ ምርጫዎች የያዘ

በብዙ አይነት ቀለሞች ያሸበረቀ እንዲሁም ተንጠልጣይ አሻንጉሊቶች ያሉት

ልጅዎን አዝናኝ እና ለስላሳ በሆነ ምንጣፍ ለማጫወት

ጨርቁ መታጠብ የሚችል ነው

በባትሪ የሚሰራ

Leave a Review