- August 12, 2024 3:43 pm
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,000 Br
ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ እንዴት ማጠብ እንዳለባቸውብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የትስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል
በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች አስወግዳ እፎይ ታስብላለች እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለአጠቃቀምም ቀላል ናትየትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላ የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር
ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም
ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሀይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ አጣጥፈው ያሻዎ ቦታ ማስቀ መጥ ይችላሉ
ከ 0 – 6 ወር ላሉ ብቻ
- 14 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
Seller Information
Related Ads
Mosquito Net With Comfort and Pillow Set
Latest
- 2 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 2 Views
1,000 Br
4 in 1 Mastela Delux Multi-Functions Bassinet
Latest
- 2 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 2 Views
15,500 Br
Waterproof Foldable Baby Play Mat
Latest
- 2 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 1 Views
1,600 Br
13 in 1 Portable Health Care Kit
Latest
- 2 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 1 Views
1,150 Br
You must be logged in to post a review.