ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ መቀቀያ
  • June 7, 2024 9:44 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
4,800 Br

ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ መቀቀያ
ስድስት ኖርማል ጡጦዎችን በ 8 ደቂቃ ሰብሰብ አድርጎ የሚያፀዳ እና የሚቀቅል
  ከውስጡ በተገጠሙት ቴርሞቴስት እና ቴርሞፊዩዝ አማካኝነት እራሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃጠል ይጠብቃል
ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል
ውሃውን የሚያፈላው ጠፍጣፋ ብረት አይዝግም
ከእቃው  ጋር አንድ መጠን መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ ታክዠሎበታል
  ለማፅዳት ቀላል የሆነ
🤍 ያለን ፍሬ ውስን ነው በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቦልዎታል::

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW