ተጣጣፊ ትንሹ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
  • January 13, 2025 11:11 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,800 Br

ተጣጣፊ ትንሹ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
በጣም በቀላሉ የሚገለገሉበት ለአያያዝ ምቹ ዘመናዊ የልብስ ማጠብያ
ተንቀሳቃሽ ቦታ የማይዝ በኤሌትሪክ የሚሠራ
ከቦታ ቦታ ተነንቀሳቃሽ የሆነ
ለላጤ፣ ለኮንዶሚኒየም፣ ህፃን ልጅ ላለቤት ቤት
ለልጆች ልብስ፣ ለቲሸርት ሸሚዝ ፣ ካልሲ፣ፓንት ሌሎች ቀላል እጥበቶች ሚሆን
ሚተጣጠፍ ሚዘረጋጋ ዘመናዊ  ማጠቢያ በር ይዘን መተናል

Leave a Review