ታጣፊ የህፃን ልጅ ገላ ማጠቢያ
  • July 10, 2024 7:57 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
2,999 Br

በዚህ ጥብብ ባለ አለም ጠቀሜታቸው የሰፋ ግን ቦታ የማይዝ እቃ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው::ለአራሶች በሙሉ በ2999 ብር ከነፃ ትራንስፖርት ጋር ታጣፊ የህፃን ልጅ ገላ ማጠቢያ ..ልጀዎን በምቾት አንደላቆ ፍቅር ሰቶ ፏ ብሎ ከፈለገ በጀርባው ተንጋሎ የሚታጠብብት ….አነስ ላለ ለኮንዶሚኒየም ለአፓርታማ ለኪራይ ቤት እጅግ ተመራጭ….ሳሙና እና ፎጣ ማስቀመጫ ያለው::
አራስ ቤት ምን ይዜ ሊሂድ ብለው አይጨነቁ ከታላቅ ታናሽ የሚተላለፍ ታጣፊ ማጠቢያ ይስጡ

Leave a Review