እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን (  ለ 1.50m አልጋ)
  • January 26, 2024 3:37 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,700 Br

እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን ይዘንላችሁ መጣን

በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል

100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof

እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን

ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል

መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ

ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ  በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት።

Size:- 1.20ሜ ፣1.50ሜ ፣ 1.80ሜ እና 2.00ሜ  ለ 1.20m አልጋ = 3,400 birr
ለ 1.50m አልጋ = 3,700 birr
ለ 1.80m አልጋ = 3,900 birr
ለ 2.00m አልጋ = 4,200 birr

♦️በጥራት ደረጃው እጅግ በጣም አስተማማኝ
ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (ለ አዲስ አበባ ብቻ )

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW