ኦርጅናል የልጆች ስኩተር
  • July 8, 2024 9:41 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
7,500 Br

ኦርጅናል የልጆች ስኩተር
ከፈለጉ ቁጭ ብለው የሚነዱት ወንበር ያለው
እንደልጆቹ ቁመት ማጠር መርዘም የሚችል
ቢፈጥን ፍጥነቱን መቆጣጠሪያ ፍሬን ያለው 
የራሱ  በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ ሙዚቃ ያለው
ጎማው  እና ፍ ሬሙ የሚበራ (ላይት)ያለው

Leave a Review