ዉፍረት መቀነሻ ታይት ቬስት
  • November 19, 2023 8:31 pm
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia
Featured
2,400 Br

ዉፍረት መቀነሻ ታይት ቬስት

የሠውነት ሙቀትን በመጨመር የስብ ክምችት ሚቀንስ , የዳሌ ቅርፅ ሚያስተካክል
የሞባይል ቦርጭ ሚያጠፋ  ለሚያምር የሰዉነት ቅርፅ
ክብደትን ለመቀነስ እና በተከታታይ አጠቃቀም ሰውነትን ለማጠንከር ይረዳል።
ሆድ ላይ በሚያደርሰው ጫና ረሃብን ያዘገያል። የምግብ መፍጫ ስርዓትን ለመቆጣጠር ይረዳል
ከፍተኛው የመለጠጥ ችሎታው ስላለው ፣  እንቅስቃሴዎችዎን አይከለክልም እና ምቹ አጠቃቀምን ይሰጣል።
በስፖርት ሰዓትም ሆነ በ ማንኛውም እንቅስቃሴ መልበስ የሚያስችል
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እናደርሳለን

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW