ዘመናዊ መክተፊያ
  • June 26, 2024 9:43 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,100 Br

ዘመናዊ መክተፊያ
በሁለቱም በኩል ጥቅም ላይ የሚውል
ባክቴሪያ የሚከላከል መክተፉያ
ለስጋ፣ ዓሳ እና አትክልቶችን ለመክተፍ የሚመች
በቶሎ የማይሰበር፣ እንዳያንሸራትት፣ የዕንጥፍጣፌ መገደቢያ ቋት ያለው ሆን የተሰራ
በቀላሉ የሚመጥና የማተረጠብ ባለ 4 ድርብርብ መክተፉያ
አጥንት ቢከተክቱበት ቶሎ የማይሰበር

Leave a Review

Load