ዘመናዊ ዲጅታል ሚዛን
  • July 10, 2024 6:11 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
3,400 Br

ስራዎን በዘመናዊ ዲጅታል ሚዛን ያቀላጥፉ በቀላሉ ህጋዊ ፍቃድ ለማግኘት የሚያስችል አንድን ንዑስ እቃ ሲመዝኑ ክብደቱን ዋጋን ሰርቶ ያሳየናል::
አንዴ ቻርጅ ካረጉት ለብዙ ቀን የሚጠቅም
መብራት እየጠፋ ካስቸገረዎ በባትሪ ሀይል ወይም ጉልበት እንዲሰራ የተዘጋጀ ሀይል ቆጣቢ እጅግ ዘመናዊ::

Leave a Review