የሚሸጥ አፓርትመንት (ኢኮ ሪልስቴት)
የሚሸጥ አፓርትመንት (ኢኮ ሪልስቴት)
የሚሸጥ አፓርትመንት (ኢኮ ሪልስቴት)
የሚሸጥ አፓርትመንት (ኢኮ ሪልስቴት)
  • December 14, 2023 12:48 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
9,100,000 Br

አላማችን እርሶን በቀላሉ የቤት ባለቤት ማድረግ ነው!

ማራኪ  እና ዘመናዊ አፓርትማ

የእርስዎ ፍጹም ምርጫ!

ሰላማዊ በሆነ ሰፈር በአያት 49 (መቄዶንያ ወይም አበበች ጎበና ሆስፒታል ጀርባ)

ሁለት  ኩሽና(ባህላዊ እና ዘመናዊ)

የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለታደሰ መንፈስ

ውብ የጠዋት ፀሃይ  እይታ ያለው በረንዳ

ሰፊ ቆንጆ ሰገነት (ለጋራ መጠቀምያ)

ዘመናዊ እና አስተማማኝ አሳንሰር

ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ

1 ዓመት የማስረከብያ ጊዜ

በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ

በወለል ሶስት አባወራ ብቻ

131 ካሬ 2 መኝታ
152 ካሬ 3 መኝታ
164 ካሬ 3 መኝታ

ምቹ አፓርታማዎ እየጠበቀዎት ነው!  ይህ እድል ሊያመልጥዎ አይገባም። ዛሬውኑ ያነጋግሩን።

ቀጠሮ ለመያዝ ይደዉሉ

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW