የአስቤዛ ማስቀመጫዎች
  • December 26, 2024 11:53 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,900 Br

የአስቤዛ ማስቀመጫዎች
ከአክሪሊክ የተሰሩ የማይሰበሩ የማይጫጫሩ
በክብና በአራት ማዕዘን ቅርፅ
ማንኛውም አይነት ፍሪጅ ውስጥ የሚቀመጥ
ከ-20°c እስከ 60°c ድረስ ሙቀት የሚቋቋም
አትክልት፣ ስጋ እና ወጣወጦችን ያስቀምጡበታል። አይመነችክም
700ሚሊ፣ 1700ሚሊ፣ 3300ሚሊ እና 5700ሚሊ የሚይዝ

አራቱንም በፈለጉት ቅርፅ 2900 ብር

Leave a Review