የጁስ መፍጫና መጭመቂያ
  • July 9, 2024 5:37 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,300 Br

ኦርጂናል  የጁስ መፍጫና መጭመቂያ  የስጋ እንዲሁም ባለአራት መቀያየሪያ የቡናና የቅመማቅመም ማሽን
ባለ 3 ፊውዝ ሶኬት በመሆኑ ይቃጠላል ብለው ስጋት አይገበዎትም
ስጋ  ቃሪያ ቲማቲም ጎመን ብሎም ማንኛውም አይነት ስጋና አትክልቶችን የሚፈጭ ራሱን የቻለ ተቀያሪ ማሽን ያለው
የቡና የሱፍ የተልባ የሚጥሚጣ የቀረፋ የለውዝ  እንዲሁም የተለያዩ የቅመማ ቅመሞች መፍጫ ያለው።
ለቤትና ለንግድ የሚሆን።
የኤሌትሪክ ፍጆታው አነስተኛ የሆነ።

Leave a Review