ደረጃውን የጠበቀ የልጆች አልጋ
  • July 8, 2024 1:20 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
35,000 Br

ደረጃውን የጠበቀ የልጆች አልጋ
የራሱ ዛንዚራ እና ማጫዎቻ ያለው
በቀላሉ ተጣጥፎ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችል
ራሱማንጠልጠያ ባግ ያለው
ከአልጋነት በተጨማሪ ውስጡ ቁጭ ብለው ልጆች የሚጫወቱበት
መታጠፍ መዘርጋት የሚችል አልጋው እንደ ሮከርነት እንዲወዛወዝ የሚያስችለው ብረት ከስር ያለው
አሸንጉሊቶች የያዘ የአልጋ ማጫዎቻ አብሮ ያለው

Leave a Review