ዳይፐር በመቀየሪያ ምንጣፍ
  • June 27, 2024 4:43 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
780 Br

ዳይፐር በመቀየሪያ ምንጣፍ
ማናፈሻ
ልጆች በሙቀት ምክኒያት አለመመቸት ሲሰማቸዉ ዳይፖር አዉልቀዉ የሚዝናኑበት
ለጆችን ከዳይፐር ለማሳረፍ የሚጠቅም
እንደማስተኛ የሚያገለግል
ለቤትም ለጉዞም የሚያገለግል
በጣም ምቹ ለስላሳ
በቀላሉ የሚታጠብ እና በፍጥነት የሚደርቅ
ሽታ የሌለዉ

Leave a Review

Load