ለልጆች መራመድ የሚያስችል መቀመጫ
ለልጆች መራመድ የሚያስችል መቀመጫ
ለልጆች መራመድ የሚያስችል መቀመጫ
ለልጆች መራመድ የሚያስችል መቀመጫ
ለልጆች መራመድ የሚያስችል መቀመጫ
ለልጆች መራመድ የሚያስችል መቀመጫ
  • August 12, 2024 3:17 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,500 Br

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 በ 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል

ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም  መሆን ይችላል

የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል

Leave a Review

Load