ለተለያዩ አነስ ላሉ ነገሮች ማስቀመጫ
  • January 17, 2025 11:23 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
7,000 Br

ውብና ቦታ ቆጣቢ ለጌጣ ጌጥ ለካልሲ፣ለውስጥ ሱሪ ለተለያዩ አነስ ላሉ ነገሮች ማስቀመጫ
36ስ.×ቁ.65  ሴሜ
ከጠንካራ እንጨት የተሰሩ ፋሬሞች
ባለ 3 ተጣጣፊ መሳቢያዎች
ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀ ቀላል

Leave a Review