ለዳቦ ለኬክ ለአርስቶ የሚሆን ፖትራ
  • July 10, 2024 7:55 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
9,600 Br

ለዳቦ ለኬክ ለአርስቶ ለፒዛተመራጭ የሆነው ባለ ሶስት ጥቁር ፖትራ ውስጡ በአልሙኒየም ፎይል የተለበጠ ጉልቻ ያለው የቱርክ ዳቦ ማሽን ባለ ሶስት ጥቁር ፓትራ ያለው
ውስጡ በአልሙኒየም የተሸፈነ ሲሆን ይህም ሙቀት እንዳይወጣ ይረ ለዳቦ ለኬክ ለአርስቶ ለፒዛ እና ለተለያዩ ጣፋጭ ምግቦች በቀላሉ ለማብሰል ይረዳናል::
የዳቦ ማሽን ከሌሎቹ የዳቦ ማሽን ለየት የሚያረገው ዳቦውን እኩል ማብሰሉ ነው
ለቤት ለስራ የሚሆን
ፎይል ያለው

Leave a Review

Load