ልብስ እና ጫማ ማድረቂያ ማሽን
  • July 18, 2024 6:50 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,400 Br

ልብስ እና ጫማ ማድረቂያ ማሽን
በክረምት ልብስና ጫማ አልደርቅ አለኝ ማለት ቀረ!
ጫፉን በመቀያየር የታጠበ ልብስና ጫማ በቶሎ ያደርቃል
ሶኬት ላይ ተሰክቶ የሚሰራ
እንደ ምርጫዎ 2ማድረቂያ ስልቶች(በሙቅና በቀዝቃዛ አየር )
እርጥበት የማያበላሸው
ዘመናዊ ባለ ሙቀት መቆጣጠሪያ
ክብደቱ ቀላል፣ ከቦታ ቦታ የሚያንቀሳቅሱት!

Leave a Review

Load