ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ መቀቀያ
  • August 14, 2024 10:26 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
4,500 Br

ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ መቀቀያ
ስድስት ኖርማል ጡጦዎችን በ 8 ደቂቃ ሰብሰብ አድርጎ የሚያፀዳ እና የሚቀቅል
  ከውስጡ በተገጠሙት ቴርሞቴስት እና ቴርሞፊዩዝ አካኝነት እራሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃጠል ይጠብቃል ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል
ውሃውን የሚያፈላው ጠፍጣፋ ብረት አይዝግም
ከእቃው  ጋር አንድ መጠን መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ ታክዠሎበታል
  ለማፅዳት ቀላል የሆነ
  ያለን ፍሬ ውስን ነው በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቦልዎታል::

Leave a Review