ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ ማዘያ
ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ ማዘያ
ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ ማዘያ
ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ ማዘያ
  • October 8, 2024 11:37 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,700 Br

ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ

ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ

በፈለጉት አቅጣጫ ልጅዎን ዘና
ብለው  በምቾት ማዘል ያስች
ልዎታል
ለማቀፍ ሲፈልጉም መቀመጫ
ውን ብቻ በመጠቀም ስራዎን ማ
ቀላጠፍ ያስችልዎታል
ሞባይል እና መሠል ዕቃዎችን የ
ሚያስቀምጡበት ኪስም ተሰር
ቶለታል
የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የወገብ ህመም ያስቀራል

የልጅዎ ክብደት ምንም ከፍ ቢል
እንዳያስቡ ፣ ይህ ዕቃ እስከ
20 ኪግ መሸከም ይችላል
ከ 0-እስከ 36ወር ላሉ ልጆች ተስማሚ

ለየት የሚያደርገው ደሞ የትከሻ መዛልን ይቀርፋል

በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ

 

Leave a Review