በባትሪ የሚሰራ የልጆች የአልጋ ማጫዎቻ
  • September 13, 2024 1:47 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
2,900 Br

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ ያካተተ በባትሪ የሚሰራ የልጆች የአልጋ ማጫዎቻ

የራሱ ሪሞት ኮንትሮል ያለው በመሆኑ ለአገልግሎት ምቹ ወላጆችን የማያደክም

ታይመር መሙያ ስላለው የምንፈልገውን ሰሀት ሞልተን እኛ ባንኖር ወይም ብንተኛ ሰሀቱን ጠብቆ ልጆቹን አጫውቶ አስተኝቶ እራሱ ያጠፋል

360° እየተሽከረከረ ልጆቻችንን ያስፈነድቃል

ህፃናትን የሚያስፈነድቁ የተለያዩ ሜሎዲዮችን ተፈጥሮአዊ የአእዋፋትን የመሳሰሉትን ህፃናት የሚወዱት ሙዚቃዎች ያካተተ

ለስጦታ ተመራጭ

 

Leave a Review

Load