በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ
  • February 3, 2025 3:19 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
3,800 Br

በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ

ለፈጢራ ለቂጣ ለአምባሻና ለተለያዩ ነገሮች መጋገሪያነት የሚያገለግል

በተጨማሪም ቡና ለመቁላት የሚመች

በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ

እጄታዉ የማያቃጥል ማቴሪያል

ሶኬቱ ላይ የሀይል መቆጣጠሪያ ፊዉዝ የተገጠመለት

ስፋት:-38cm(ትልቁ)

 

 

Leave a Review