ባለሁለት ምድጃ ስቶቭ
  • January 21, 2025 11:50 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,500 Br

ባለሁለት ምድጃ ስቶቭ

በገበያ ላይ የተወዳጁ የሳቺ ምርት የሆነው ባለሁለት ምድጃ ምርጥ ስቶቭ፣ ዘላቂ እቃ የሆነ!

ትልቁ ሳይዝ /High Quality

2000 watt
ፊውዝ የተገጠመለት
ትልቅ ድስት መሸከም የሚችል
®አስተማማኝ ቴርሞስታት

Leave a Review