- February 3, 2025 6:57 pm
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
8,500 Br
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም መሆን ይችላል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
እንደዚሁም ከፊለፊት ላይቶች ያሉት
የተለያየ አይነት ልጆችን ሚያዝናኑ ዜማወች የተካተቱለት
- 1 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
Seller Information
Related Ads
Wireless Integrated Electric Breast
- 2 weeks ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 7 Views
3,200 Br
Infantino Cuddle Up Ergonomic Baby Carrier
- 2 weeks ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 4 Views
3,200 Br
You must be logged in to post a review.