አነስተኛ የልብስ እና የጫማ  ማጠቢያ ማሽን 
  • October 14, 2024 9:57 am
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
14,500 Br

አነስተኛ የልብስ እና የጫማ  ማጠቢያ ማሽን
ለቲሸርት፣ ለጂንስ ፣ለሹራብ፣ለልጆች ዩኒፎርም፣ ለጫማ ወዘተ

በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
የራሱ የብረት መጭመቂያ ቅርጫት ያለው
ከቧንቧ ውሃ ቀጥታ መውሰድ የሚችል
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ 200watt
ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችልና የውሃ ማስወገጃ ቱቦ ያለው
ውስጡ በአንድ ግዜ እስከ 36ሊትር ውሃ ስለሚይዝ ልብስ በደንብ አፅድቶ ያጥባል

 

Leave a Review