- January 21, 2025 2:08 pm
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
13,999 Br
ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችንያስናቀ አስተማማኝ እቃ
የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ
እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ. ደረጃቸው የሚያገለግል
ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል
ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ
መቀመጫነትም የሚያገለግል
በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል
የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ
እያሉ ማቀናበር ይችላሉ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት
👍 ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ
ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው
👍 ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ
ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል
🔰 የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም
ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው
- 3 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
Seller Information
Related Ads
3 in 1 Chicco Baby Carrier
Latest
- 17 hours ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 1 Views
2,700 Br
Chicco Baby Multi-function Carry Cot
Latest
- 2 days ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 1 Views
3,400 Br
Wireless Integrated Electric Breast
- 2 weeks ago
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
- 8 Views
3,200 Br
You must be logged in to post a review.